"እያንዳንዱ ሰው ሃገራዊ ሰላም ለማምጣት ትልቅ ሚና አለው" ዶ/ር ተካልኝ ነጋ

Your browser doesn’t support HTML5

ባልንጀራዬ እንቅስቃሴ ጎረቤትን መውደድን እና የሰውን ልጅ ክቡርነት በማመንን ማኅበራዊ ችግሮችን በውይይት እና በፍትሃዊነት መፍታት እንዲቻል እየጣረ ይገኛል፡፡ ይህን እቅስቃሴ ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች እየተፈጸሙ ያሉ ግድያዎችን እና ጥፋቶችን እንዲሁም የሰዎችን ሕልፈት የመቃወም የድጋፍ ፊርማዎችን እያሰባሰበ ነው፡፡ ኤደን ገረመው ከእንቅስቃሴው አጋር ዳይሬክተር ዶ/ር ተካልኝ ነጋ ጋር ቆይታ አድርጋለች፡