ኢትዮ ኤርትራዊያን ሴቶች ድምጻቸውን ከምን አኳያ ሰጡ?
Your browser doesn’t support HTML5
አርባ ስደስተኛው የአሜሪካ ምርጫ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀርቶታል፡፡ በዓለም ዙሪያ በጉጉት የሚጠበቀው ይሄ ምርጫ ለሁሉም ሰው የተለያየ ትርጉም አለው፡፡ በምርጫው የተሳተፉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኤርትራዊያን ሴቶች ለ46ኛው ፐሬዘዳንታዊ ምርጫ ድምጻቸውን በምን መመዘኛ ሰጡ? የአሜሪካ ድምጿ ኤደን ገረመው ታሰማናለች፡፡