ትውልደ-አሜሪካዊያን እና የዮናይትድ ስቴትስ ምርጫ

ከግራ ወደ ቀኝ ዮሃንስ ፍስሐ ፣አቶ ታመነ ካሱ እንዲሁም ቴዎድሮስ በፍቃዱ

ቀጣዩን የዩናይትድ ስቴትስ መሪ የሚለየው ምርጫ የፊታችን ማክሰኞ ይደረጋል።ዮናይትድ ስቴትስን መኖሪያቸው ያደረጉ ትውልደ- ኢትዮጵያዊያንም በሀገሪቱ ሊኖር የሚገባውን አስተዳደር ይገነባልናል የሚሉትን ዕጩ ለመምረጥ እየተሰናዱ ነው። አንዳንዶቹም በቅድመ-ምርጫ ስነ-ስርዓት በኩል ድምጻቸውን ከቀናት በፊት ሰጥተዋል።

ሀብታሙ ስዩም የዘንድሮውን የዮናይትድ ስቴትስ ምርጫ መሰረት አድርጎ ሀሰባቸውን ለመስማት የተወሰኑ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አነጋግሯል።በመቀጠል ይሰማል።