ፈተናን ወደ መልካም የህይወት ትምህርት የቀየረው “ዳዊት ድሪምስ”

Your browser doesn’t support HTML5

ዳዊት ድሪምስ ከህይወት ውጣወረድ የተማረውን ለበርካታ ወጣቶች በማጋራት የተሻለ የህይወት ግብ እንዲኖራቸው የሚያግዝ ወጣት ነው።በመጽሃፍ እና በምስሎች ከሚያቀርባቸው አነቃቂ ሀሳቦች በተጨማሪ የክህሎት ስልጠናዎችን ይሰጣል።ከ1 ሚሊየን በላይ ወጣቶች የሙያ ክፍሎት ትምህርቶች እንዲደርሳቸው እንዳደረገም ይናገራል።