የማህበራዊ ሚዲያዎችን አጠቃቀም ወደ መልካም ለመለወጥ ስላለመው “ጣና ሽልማት”

ደምስ አያሌው የጣና ማህበራዊ አውታሮች አዋርድ መስራች

የኢትዮጵያዊያን ወጣቶች የማህበራዊ መገናኛ አውታሮች አጠቃቀም አሁን ላይ ትችቶች እየቀረቡበት ነው።ከበጎ አጠቃቀሙ ይልቅ ጎጂ ገጽታው እየጨመረ ነው በሚል የሚሞገቱ ጥቂት አይደሉም። ይሄን ቅሬታ ለመቀነስ ፣ ማህበራዊ መገናኛዎችንም ለበጎ አላማ የሚያውሉ ወጣቶችን ዕውቅናና ክብር ለመስጠት ያቀደ የሽልማት ስነስርዓት የፊታችን ጥቅምት 21 ይደረጋል።

"ጣና ሽልማት" የተሰኘው ሽልማት መስራች እና አስተባባሪ የሆነው ደምስ አያሌውን ሀብታሙ ስዩም አነጋግሮታል።

Your browser doesn’t support HTML5

የማህበራዊ ሚዲያዎችን አጠቃቀም ወደ መልካም ለመለወጥ ስላለመው “ጣና ሽልማት”