የማህበራዊ ሚዲያዎችን አጠቃቀም ወደ መልካም ለመለወጥ ስላለመው “ጣና ሽልማት”

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያዊያን ወጣቶች የማህበራዊ መገናኛ አውታሮች አጠቃቀም አሁን ላይ ትችቶች እየቀረቡበት ነው።ከበጎ አጠቃቀሙ ይልቅ ጎጂ ገጽታው እየጨመረ ነው በሚል የሚሞገቱ ጥቂት አይደሉም። ይሄን ቅሬታ ለመቀነስ ፣ ማህበራዊ መገናኛዎችንም ለበጎ አላማ የሚያውሉ ወጣቶችን ዕውቅናና ክብር ለመስጠት ያቀደ የሽልማት ስነስርዓት የፊታችን ጥቅምት 21 ይደረጋል።