ሰዓሊ ሰሎሜ ሙለታ በአፍሪካ ካሉ ተስፋ የተጣለባቸው ምርጥ ሰዓሊያን ውድድር EPI የመጨረሻው ዙር እጩዎች መሃከል ገባች
Your browser doesn’t support HTML5
ሰሎሜ ሙለታ በማደግ ላይ ያለች የአሁነኛ ወይም ኮንቴምፖራሪ ሰዓሊ ናት፡፡ በቅርቡም በመላው አፍሪካ በሚካሄደው በአፍሪካን ኢመርጂንግ ፔይንቲንግ ኢንቪቴሽናል (EPI) ላይ ከ17 ምርጥ የመጨረሻ ዙር እጩዎች መሃከል አንዷ ሆናለች፡፡ ከኤደን ገረመው ጋር የነበራት ቆይታ እንዲህ ተሰናድቷል፡፡