ስለ “የኔ ቤተሰብ ” ፣ ቆይታ በድሩ ሁሴን ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

“የኔ ቤተሰብ ” አቅም ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ለሌላቸው የሚደርሱበትን መንገድ ያመቻቸ አዲስ የሰብአዊነት እንቅስቃሴ ነው። ዘር እና ሃይማኖት የማይለየው ይሄ እንቅስቃሴ ከሌሎች ሰብአዊ ድጋፎች ለየት ያለ አሰራርንም ይዞ ብቅ ያለ ነው። ስለ እንቅስቃሴው ይዘት እና ሰሞነኛ ተግባራት እንዲያስረዱን የበድር ፋውንዴሽን መስራች እና የዚህ እንቅስቃሴም አስተባባሪ የሆኑትን ኡስታዝ በድሩ ሁሴንን ጋብዘናል። አብራችሁን ቆዩ።