ህሙማን እና ሃኪሞች በተለያዩ ቦታዎች ሆነው ስለሚደረግ የሕክምና ዘዴ ምን ያህል ያውቃሉ?

Your browser doesn’t support HTML5

የርቀት ሕክምና ሕሙማን እና ሃኪሞች በአካል ሳይገናኙ በተለያየ ቦታ በመሆን ዘመናዊ የመገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ህሙማኑ የሚታዩበት፣ እና የሚመረመሩበት የሕክምና ዘዴ ነው፡፡ ባለሞያዎች ይህ የሕክምና ዘዴ በታዳጊም ሆነ በበለጸጉት ሃገራት የሚያጋጥሙትን የህክምና ችገሮች በማቅለል፣ ሕክምናው ጥራት ባለው መንገድ እንዲሰጥ፣ ዋጋው እንዲረክስ እና እንዲሁም የህክምና አቅርቦት በቀላሉ እንዲገኝ የተመቸ ነው ይላሉ፡፡ ስለርቀት ሕክምና ዘዴ ምን ያህል ያውቃሉ?