በአዲስ አበባ ለሁለተኛ ጊዜ የተከበረው የኢሬቻ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ
Your browser doesn’t support HTML5
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፈው ዓመት መስቀል አደባባይ አካባቢ በተሠራውና “ሆራ ፊንፊኔ” በተሰኘ የኢሬቼ በዓል ማክበሪያ ቦታ ላይ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ተከበረ።
Your browser doesn’t support HTML5