የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ ተከበረ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ ተከበረ በአዲስ አበባ ከተማ ባለፈው ዓመት መስቀል አደባባይ አካባቢ በተሠራውና “ሆራ ፊንፊኔ” በተሰኘ የኢሬቼ በዓል ማክበሪያ ቦታ ላይ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ተከበረ።በዓሉ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በውስን ተሳታፊዎች ብቻ ነዉ የተከበረው ።