ኮቪድ-19 እና የልጆች ጤና ጉዳይ
Your browser doesn’t support HTML5
በኮሮና ወረርሽኝ ወቅት ለህጻናት ጤንነት መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች ምንድናቸው? ልጆቻችን እቤት ሲውሉስ በምን መልኩ ነው አካላዊ እና አእምሮአዊ ጤናቸውን መጠበቅ የምንችለው? እንዴትስ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ልናበረታታቸው እንችላለን? በሜሪላንድ የሚገኙ የማርሻል አርት ባለሞያ መክር ይዘናል፡፡ በድሬዳዋ እንዲሁም በሴኔጋል የሚገኙ ሕጻናት በምን መልኩ ጊዜያቸውን እያሳለፉ እንደሆነ ዳሰናል፡፡