ኤች አይ ቪ ኤድስ በአፍሪካ
Your browser doesn’t support HTML5
የኤድስ ቫይረስ በዓለም ዙሪያ የሚሊዮኖችን ሕይወት ቀጥፏል፡፡ የብዙዎችን ቤት አናግቷል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ ሃገራት በቫይረሱ ክፉኛ ተጎድተዋል፡፡ ምንም እንኳን በሽታውን ሙሉ ለሙሉ የሚፈውስ መድሃኒት ባይኖርም ለታማሚዎች የሚሰጠው የእድሜ ማራዘሚያው ግን ለብዙዎች ተስፋ ሆኗል፡፡ ለበሽተኞች የሚሰጠው የእድሜ ማራዘሚያ መድሃኒት ከተገኘ 25 ዓመታት ሞልቶታል፡፡ በዚህ እና በኮቪድ 19 ዙሪያ ዘገባዎችን ይከታተሉ፡፡