የትግራይ ክልል የምርጫ ውጤት እና የወንበር ክፍፍል
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ምርጫ ወንበር ላላገኙ ፓርቲዎች ያለ ድምፅእንዲሳተፉ 15 ወንበሮች በምክርቤቱ እንዲሰጥ ባለፈው ሳምንት መወሰኑ ይታወሳል።
Your browser doesn’t support HTML5