የመንተባተብ ችግር እንዴት ይፈታል?

Your browser doesn’t support HTML5

የመንተባተብ ችግር ንግግር በማቆራረጥ፣ በመደጋገም እንዲሁም ለመናጋር በማዳገት ይገለጻል፡፡ የአሜሪካን ስተተሪንግ ፋውንዴሽን በቅርቡ ያወጣው ሪፖርት በዓለም ላይ 70 ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎች የመንተባተብ ችግር እንዳለባቸው ያመላክታል፡፡ የመንተባተብ ችግር ያለባቸው ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ መገለል ይደርስባቸዋል፡፡ እርሶ አሊያም የሚያውቁት ሰው ይህ ችግር አለበት? እንግዲያውስ ይሄን መርሃግብር ይከታተሉ ዘንድ ተጋብዘዋል፡፡