ኮቪድ-19 በአእምሮ ጤና ላይ ያሳደራቸው ጫናዎች እና መፍትሄዎቻቸው

Your browser doesn’t support HTML5

ኮቪድ 19 አብዛኛውን የዓለም ለጭንቀት እና ለድብርት ዳርጎታል፡፡ በዚህ የ15 ደቂቃ የጤና መርሃግብር ላይ ባለሞያዎች በዚህ ወቅት ያለውን ተቀብለን እንዴት መጓዝ እንዳለብን ያስረዳሉ፡፡ የተለያኡ ሃገራትም ተሞክሮዎችን እናያለን፡፡