ዋሽንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያዊያን የዘመን አቆጣጠር የ2012 ዓመተምህረት የመጨረሻ ሳምንት ላይ እንገኛለን።ባሳለፍነው ዓመት ከተለያዩ የኪነጥበብ ዘርፎች የተውጣጡ እንግዶችን በመሰናዷችን ላይ አቅርበናል። ከግሩም ሀሳቦቻቸው ተቋድሰን ፣ የማይዘነጉ አፍታዎችን አሳልፈናል።ከአሮጌው ዓመት ወደ አዲሱ ከመሸጋገራችን በፊት የአንዳንዶቹን ሀሳቦች እና ገጠመኞች ብናስታውሳችሁ ወደናል። መልካም ቆይታ።
Your browser doesn’t support HTML5