በኢትዮጵያዊያን ስለተዘጋጀው የፊት እና አፍንጫ መሸፈኛ ፋሽን ትርኢት

Your browser doesn’t support HTML5

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ በስነተዋልዶ ጤና ላይ ለዓመታት በሰራቸው ስራዎች የሚታወቀው ዲኬቲ ኢትዮጵያ ለየት ያለ የበይነ መረብ ላይ ትርኢት እያሳየ ይገኛል። ትርኢቱ ደግሞ በዕውቅ የፋሽን ንድፍ ባለሙያዎች የተዘጋጁ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛዎች የሚታዩበት ነው።