ጋቢና መዝናኛ | የመጨረሻ ክፍል ቆይታ ከድምጻዊት ሙኒት መስፍን ጋር | ትኩስ ኪናዊ ወሬዎች

.

ባሳለፍነው ሳምንት ከድምጻዊት ሙኒት መስፍን ጋር ያተደረገ ክፍል አንድ ቆይታ ተዳምጧል።የሙኒትን የሙዚቃ ጉዞ በጥቂቱ ሰምተን፣ ማህበረሰባዊ ንቃት ለማምጣት የምታደርጋቸውን እንቅስቃሴው ተጋርተን፣ ጥዑም ሙዚቃዎቿን አዳምጠን ሳንጨርስ ጊዜ ገድበን።ዛሬ የመጨረሻው ክፍል ቆይታችን ይደመጣል። ኪናዊ ዜናዎች፣ ግሩም ሙዚቃዎች በየጣልቃው ይሰማሉ። አብራችሁን ስለምትቆዩ እናመሰግናለን።

Your browser doesn’t support HTML5

ጋቢና ቪኦኤ | ቆይታ ከድምጻዊት ሙኒት መስፍን ጋር -የመጨረሻ ክፍል