"ሁሉም በተሰኘው ዘመቻ በሁለት ሳምንት ከ200,000 ሰው በላይ መመርመር ተችሏል" ዶ/ር ኤባ አባተ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ሳይንስ ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ኤባ አባተ ከ17 ሚሊየን ቤቶችን ለመድረስ እና ከ 200,000 በላይ ሰዎችን ለመምርመር ታቅዶ የነበረው ዘመቻ ግቡን መምታቱን እና እስከ ነሃሴ ማብቂያ ድረስ መቀጠሉንም ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም በተለያዩ ክልሎች እና እንዲሁም በእስር ቤቶች ስላለው የቫይረሱ ስርጭት እና ከለይቶ ማቆያ ጋር ተያይዘው ስለሚነሱ ቅሬታዎች ከአሜሪካ ድምጽ ጋር በነበራቸው ቆይታ አስረድተዋል፡፡