ከለላ ለልጆች ህጻናት ከጾታዊ ጥቃት ለመታደግ የሚውል ነጻ መርጃ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ በሕጻናት እና በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከል እና በወላጆች ፣ በአሳዳጊዎች ፣ በመምህራን እንዲሁም በአጠቃላይ በኅብረተሰቡ ዘንድ ያለውን ንቃት ለመጨመር የሚያስችል ከለላ የተሰኘ መምሪያ በበጎ ፈቃደኞች ተዘጋጅቶ ለህዝብ ቀርቧል፡፡ ኤደን ገረመው የከለላ ለልጆች መስራች እና አዘጋጅ የተግባቦት ባለሞያ እና አማካሪ የሆነችውን ሰላም ሙሴን አነጋግራ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡