የሰላም ሚኒስተር የጦር መሳሪያ ምዝገባ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የሰላም ሚኒስተር የጦር መሳሪያ ምዝገባ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታውቋል፡፡  በኢትዮጵያ በጥር 2012 የህገ ወጥ መሳሪያ ቁጥጥርን ለማስተዳደር በወጣው አዋጅ መስረት በቀጣይ ሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ዜጎች የጦር መሳሪያቸውን እንዲያስመዘግቡ ይጠበቃልም ተብሏል፡፡  ኤደን ገረመው በሰላም ሚኒስተር የሚኒስተር አማካሪ የሆኑትን አቶ ሚናስ ፍስሃ አነጋገራለች፡፡