በቤኒሻንጉል ጉምዝና በጋምቤላ ክልሎች ኮቪድ-19 እየበዛ መምጣቱን የጤና ቢሮዎቹ አስታውቀዋል

Your browser doesn’t support HTML5

ቤኒሻንጉል ጉምዝ ውስጥ 378 ሰዎች፤ ጋምቤላ ውስጥ ደግሞ 645 ሰዎች በኮቪድ 19 መያዛቸውን የክልሎቹ የጤና ቢሮዎች ኃላፊዎች ገልፀዋል።ጋምቤላ ውስጥ ሰባት ሰዎች በኮቪድ 19 ምክንያት መሞታቸው ተነግሯል።