የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኩምቤና ሌሎች ተከሳሾች በዋስ ተለቀቁ

Your browser doesn’t support HTML5

የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኩምቤ እና በርሳቸው መዝገብ የተከሰሱ ሃያ ሰዎች በ2 ሚሊዮን ብር ዋስ ተለቅቀዋል። በዋስ መለቀቃቸውን ተከትሎ ዞኑ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ እየተመለሰ መሆኑን የዞኑ ነዋሪዎች ለቪኦኤ ገልፀዋል።