እስራኤል እና የተባበሩት የአረብ ኤሚሬቶች ግንኙነታ ለመቀጠል መስማማታቸውን ፕሬዚዳንት አሳሰቡ

  • VOA News

Your browser doesn’t support HTML5

እስራኤል እና የተባበሩት የአረብ ኤሚሬቶች ግንኙነታ ለመቀጠል መስማማታቸውን የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ትናንት አስታወቁ።ይህ ስምምነት የአብራሃም ውል የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል እስራኤል እ ኤ አ በ 1948 ነጻ ሃገር ሆና ከተመሰረተችበት ጊዜ አንስቶ ከዚህኛው በፊት ከአረቦች ጋር የሰላም ስምምነት ያደረገችው ሁለት ጊዜ ብቻ ነው።