ድምጽ የትግራይ ክልል መንግስትለ1568 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወስነ ኦገስት 14, 2020 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 የክልሉ ፀጥታና አስተዳደር ቢሮ እንዳስታወቀው የኮረናቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል ተብሎ የይቅርታ መምርያ የሚያሟሉ የህግ ታራሚዎች እንዲፈቱ ተወስኗል::