ድምጽ ኮሮናቫይረስ በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን እየተስፋፋ ነው ተባለ ኦገስት 14, 2020 ሙክታር ጀማል Your browser doesn’t support HTML5 ኮሮናቫይረስ በኦሮምያ ክልል በተለይም በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን እየተስፋፋ መሆኑን የኦሮምያ ጤና ቢሮ ገልጿል። በክልሉ ውስጥ ቁጥራቸው ከመቶ ያላነሰ እሥረኞ ለቫይረሱ መጋለጣቸውን የክልሉ የጤና ቢሮ ለቪኦኤ አስታውቋል።