በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለጉዳት የተጋለጡ ሰዎች ቁጥር 69ሺሕ ደረሰ
Your browser doesn’t support HTML5
በአዋሽ ወንዝ መሙላት ምክንያት በተፈጠረው የጎርፍ አደጋ አፋር ክልል ውስጥ ለጉዳት የተጋለጠው ሰው ቁጥር ስድሣ ዘጠኝ ሺህ መድረሱ ተገልጿል።
Your browser doesn’t support HTML5