እነ አቶ እስክንድር ነጋ በመንግሥት ጠበቃ እንዲቀርቡ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

እነ አቶ እስክንድር ነጋ በተጠረጠሩበት ወንጀል በቀዳሚ ምርመራ የዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን እንደማይሰሙ በመግለፅ ጠበቆቻቸውን አሰናበቱ። ፍርድ ቤቱ በበኩሉ መንግሥት ተከላካይ ጠበቃ አቁሞላቸው እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጠ።