ቄሮ፣ ፋኖ፣ ኤጀቶ፣ ዘርማ እና ሌሎችም የወጣት እንቅስቃሴዎች ከጥፋት ወደ መፍትሄ እንዴት መምጣት ይችላሉ?

Your browser doesn’t support HTML5

ፋኖ፣ ቄሮ፣ ዘርማ፣ ኤጀቶ፣ ፈንቅል እንዲሁም በየክልሉ ያሉ የወጣት እንቅስቃሴዎች በአብዛኛው በሰላማዊ መንገድ ትግል የማድረግ አላማ ያላቸው ናቸው፡፡ ይሁንና በሰላማዊ መንገድ የጀመሩት ትግል በተለያዩ ጊዜያት ወደ ጥፋት ሲቀየር ታይቷል፡፡ እነዚህ የወጣት ቡድኖች ስለሚያነሷቸው ጥያቄዎች አንድነት እና ልዩነት፣ አካሄድ እና አደረጃጀት ዙሪያ ኤደን ገረመው በመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ በፍቃዱ ሃይሉን ጋብዛ አነጋገራለች፡፡