የህክምና ባለሞያዎች ዙሪያ ያለው የተሳሳተ አመለካከት ሊታረም ይገባል - ዶ/ር አብርሃም አርኣያ

Your browser doesn’t support HTML5

ሃኪም የፌስ ቡክ ገጽ ባለፉት 3 ዓመታት በህክምናው ዙሪያ ያሉ ባለሞያዎችን በማስተዋወቅ፣ የጤናውን ዘርፍ የሚመለከቱ መመሪያዎች ሲወጡ ለውይይት በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡ የዚህ ገጽ መስራች ዶ/ር አብርሃም አርኣያን ከአሜሪካ ድምጽ ጋር የነበረው ቆይታ እንደሚከተለው ተሰናድቷል፡፡