የሃገር ዓቀፍ የኮቪድ ምርመራ ንቅናቄ በቀጣይ ሃገሪቱ በኢኮኖሚው እና በፖለቲካው ላይ የሚኖራትን ዕቅዶች ለመወሰን ያግዛል ተባለ
Your browser doesn’t support HTML5
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ያለውን የኮቪድ 19 ስርጭት ለመቀስ እና ለመከላከል የማኅበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ ለመጀመር ዘግጅት መጀመሩን አስታውቋል፡፡ በቀጣይ ሳምንት እንደሚጀምር በተገለጸው ይህ ዘመቻ ኅብረተስቡን ከማስተማር እና የኮቪድ ስርጭትን ከመቆጣጠር ባለፈ በቀጣይ የሃገሪቱ መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ የሚያስይዝም ይሆናል ተብሏል፡፡ ኤደን ገረመው በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ዶ/ር ተገኔ ረጋሳን አነጋገራ ተከታዩን ዘገባ አሰናድታለች፡፡