የዩቱብ ንግድ ከመጀመራችን ምን ማወቅ አለብን?-ቆይታ ከቴክኖሎጂ ባለሞያው አዱኛ በቀለ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

የቴክኖሎጂው ዘርፍ ለብዙዎች የስራ ዕድል እየፈጠረ ነው፡፡ ከእነዚህ መሃል የዩቱብ ቢዝነስ አንደኛው ነው፡፡ በመረጃ ቴክኖሎጂው ዘርፍ የረጅም ዓመታት ልምድ ያለው አዱኛ በቀለ ከአሜሪካ ድምጿ ኤደን ገረመው ጋር የዩቱብ ላይ ንግድ አጀማመር እና ማወቅ ስለሚገቡ ነገሮች ምጥን ቆይታ አድርጓል፡፡