ከ70 በመቶ በላይ የሚሆኑት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ከአዲስ አበባ ናቸው- የጤና ሚኒስተር

Your browser doesn’t support HTML5

የጤና ሚኒስተር የኮሚኒኬሽን ሃላፊ ዶ ር ተገኔ ረጋሳ  የኮቪድ19 ስርጭት በአዲስ አበባ ብቻ 70.5 ደርሷል ሲሉ ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቀዋል፡፡በአጠቃላይ እያጨመረ ስላለው የኮቪድ 19 ስርጭት እና የመከላከል ሁኔታ ኤደን ገረመው አነጋግራቸዋለች፡፡