ጋቢና ቪኦኤ ጉንፋን ወይስ ኮሮና? ጁላይ 24, 2020 ኤደን ገረመው Your browser doesn’t support HTML5 ኮቪድ 19ን ከጉንፋን እና ከሌሎች የመተንፈሻ ችግሮች እንዴት መለየት ይቻላል? በአሜሪካ ሃገር በዊስኮንሲን ግዛት የሳምባ፣ እና የጽኑ ሕሙማን ስፔሻሊስት የሆኑትን ዶ/ር ይሄነው አለምን ኤደን ገረመው አነጋግራለች፡፡