በአዲስ አበባ ከ65,000 በላይ መምህራን የሚሳተፉበት የክረምት ጥናት መርሃግብር ተጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በኮቪድ 19 ሳቢያ ትምህርት አቋርጠው የተቀመጡ የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን ለማገዝ 65,000 የሚሆኑ በጎፍቃድኛ መምህራንን አስተባብሮ 'ት/ቤቴ በቤቴ' የሚል የክረምት የጥናት መርሃግብር መጀመሩን አስታውቋል፡፡