"ማስታወቂያዎቻችን እና የጥበብ ስራዎቻችን የሴቶችን ጥቃት የሚያበረታቱ ናቸው" ወ/ሮ መዓዛ አክሊሉ
Your browser doesn’t support HTML5
አፍሪካን ክርኤቲቭ ማይንድስ የተሰኘው ተቋም ከሰሞኑ ሴቶች በስነ ጽሁፍ ውስጥ የሚገለጹበትን አውድ ገመግሟል፡፡ የአፍሪካን ክርኤቲቭ ማይንድስ መስራች እና ዳይሬክተር ወ/ሮ መዓዛ አክሊሉ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር የነበራቸውን ቆይታ፤ ዘገባ ያድምጡ፡፡