ጋቢና መዝናኛ፡ የኢትዮጵያዊያን የጥበብ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ

Your browser doesn’t support HTML5

ጋቢና መዝናኛ፦ የኢትዮጵያዊያን የጥበብ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ አንደኛ ዓመቱን ከሰሞኑ አክብረዋል። በበይነ-መረብ ላይም እውቅ ከያኒያን የተሳተፉበት የኪነጥበብ ድግስ አዘጋጅቷል።በዛሬው የጋቢና መዝናኛ መሰናዶ ከድግሱ እንቋደሳለን።