"በቀጣይ ዓመት ተመራቂ እና ክ4ኛ ዓመት በላይ ያሉ ተማሪዎች ቀድመው ወደ ትምህርት ይመለሳሉ" ደቻሳ ጉርሙ

Your browser doesn’t support HTML5

የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር ከጤና ሚኒስተር በሚወጣው መረጃን መሰረት በማድረግ ተማሪዎች በሁለት ዙር ወደ ዩኒቨርስቲዎች የመለሳሉ ብሏል፡፡ በቅድሚያ የሚገቡትም ተመራቂ እና ከ4ኛ ዓመት በላይ ያሉ ተማሪዎች ናቸው፡፡