በኢትዮጵያ የድንገተኛ አደጋዎች ቅድመ ማስጠንቀቂያ አገልግሎት ሊጀመር ነው
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ የሰላም በሰው ሰራሽ እና ተፈጥሮአዊ በሆነ መልኩ ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎችን ቀድሞ ለኅብረተሰቡ ለማሳወቅ የሚያስችል የቅድመ ማስጠንቀቂያ ስርዓት ዝርጋታ እየጨረስኩ ነው ሲል አስታውቋል፡፡ ማስጠንቀቂያ ሲኖር በስልክ እንድሚላክ ተገልጿል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5