የሕዳሴው ግድብን ለዓለም ማስተዋወቅ እየጣረች ያለች የኢትዮጵያ ወዳጅ- አና ሆይኒትዝካ

Your browser doesn’t support HTML5

ለ 4 ዓመታት ኢትዮጵያ ኖራለች፡፡ ሁለተኛ ቤቴ ብላ በምትጠራት ሃገር ላይ የሕዳሴው ግድብ ሲያልቅ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ብላ ታምናለች፡፡ በሙዝ ላይ በምትስላቸው ስዕሎች፣ በማህበራዊ ድረገጾቿ እና በተጋበዝችባቸው ሚዲያዎች ላይ ሁሉም ታነሳዋለች፡፡