በኮቪድ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የበጎፍቃድ አገልግሎት እንዲቀጥል እየሰራን ነው- ወ/ሮ አስማ ረዲ
Your browser doesn’t support HTML5
የሰላም ሚኒስተር የመዘገባቸውን 10000 የሚደርሱ ወጣት በጎፍቃደኞች በድረገጽ ላይ ትምህርት እየወሰዱ በየአካባቢያቸው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የሚጀምሩበትን መንገድ መዘየዱን አስታውቋል፡፡ በሚኒስተር መስሪያ ቤቱ የስትራቴጂክ አጋርነት እና ተጠሪነት ተቋማት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሃላፊ የሆኑት ወ/ሮ አስማ ረዲ የኢንተርኔት መቋረጥ ችግሩ እንደተቀረፈ ስልጠናው እንደሚቀጠል ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቀዋል፡፡