ባለፉት ሶስት ዓመታት 4.5 ሚሊየን ህጻናት ለኩፍኝ ተጋልጠዋል ብለን እንገምታለን- ዶ/ር መሰረት ዘላለም

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስተር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከሰሞኑ ለሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ባለፉት አራት ወራት በኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች የኩፍኝ በሽታ ወረርሽኝ መገኘቱን አስታውቀዋል፡፡ ኤደን ገረመው በሚኒስተር መስሪያ ቤቱ የእናቶች እና ሕጻናት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር መሰረት ዘላለምን አነጋገራለች፡፡