የብሔራዊ የመታወቂያ ካርድ የሙከራ መርሃግብር መጀመሩን የሰላም ሚኒስተር ይፋ አደረገ
Your browser doesn’t support HTML5
የሰላም ሚኒስተር የብሔራዊ የመታወቂያ ካርድ መርሃግብር በመላው ሃገሪቱ በተግባር ላይ ከማዋሉ በፊት ለስምንት ወራት የሚቆይ የሙከራ እና የስልጠና ፕሮግራም መጀመሩን ከሳምንታት በፊት ይፋ አድርጓል፡፡ ኤደን ገረመው በሚኒስተር መስሪያቤቱ አማካሪ የሆኑትን አቶ ሚናስ ፍስሃን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አሰናድታለች፡፡