“ከህግ ማስከበር ውጭ ምንም አማራጭ የለንም !” ጠ/ዐ/ህ አዳነች አቤቤ
Your browser doesn’t support HTML5
መንግስት ቀደም ባሉት ጊዜያት ያሳይ የነበረው ታጋሽነት አሁን ሀገሪቱ ላለችበት ውጥረት ተጨማሪ አሉታዊ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።
Your browser doesn’t support HTML5