ጋቢና መዝናኛ፦ገጣሚ እና ደራሲ ኑረዲን ኢሳ የኪነጥበብ መንገድ፣ ትኩስ ኪናዊ ዜናዎች ፣የተመረጡ ትረካዎች

Your browser doesn’t support HTML5

ጋቢና መዝናኛ በዛሬው መሰናዶው ፦ •ከገጣሚ ፣ ደራሲ እና የሰናይ ተግባር አስተባባሪው ኑረዲን ኢሳ ጋር ሳምንት የጀምረነው ጨዋታ መቋጫ ያገኛል። •ሀገር አቀፍ ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ ኪነጥበባዊ ወሬዎች ይሰማሉ። •ከተመረጠ አንድ መጽሃፍ አንድ ገጽ እንቀነጭባለን። ግሩም ሙዚቃዎችም ተካተዋል። ያዳምጡ፣ ያጋሩ!