ድህረ-ገፆች ላልተገባ ጥቅም በሚውሉበት ጊዜ መንግስታት ምን አይነት እርምጃዎችን ሊወስዱ ይገባል?
Your browser doesn’t support HTML5
የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት በሀገሪቱ ሙሉ ለሙሉ ያቇረጠውን የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲመልስ የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ጥያቄ አቅበዋል። መንግስት በበኩሉ፣ አገልግሎቱን ያቋረጠው የጥላቻ፣ የሁከትና የግድያ ቅስቀሳ መጠቀሚያ ስለሆነ ነው ብሏል። በአሁኑ ጊዜ በድህረ-ገፆች የሚወጡ መረጃዎች ምን ይመስላሉ፣ ድህረ-ገፆች ላልተገባ ጥቅም በሚውሉበት ጊዜስ መንግስታት ምን አይነት እርምጃዎችን ሊወስዱ ይገባል?ተከታዩ ዘገባ ይዳስሰዋል