"ጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ የወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ ከትርጓሜ ጀምሮ ብዙ ክፍተት አለው" ወ/ት ሌንሳ ቢየና
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፉት ሳምታት ጾታዊ ጥቃትን የሚፈጽሙ ሰዎች ላይ የቅጣት ሕጉ እንዲጠብቅ የሚጠይቅ ዝም አልልም የሚል የማሕበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጀምሯል፡፡ ኤደን ገረመው በዚህ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሞያ ሴቶች ማሕበር ስራአስፈጻሚ ዳይሬክተር የሆኑትን ወ/ት ሌንሳ ቢየናን ከሕግ አንጻር ያለው ክፍተት ምን ይመስላል? ሕጉስ በምን መልኩ ነው መሻሻል ያለበት? ስትል ጠይቃለች፡፡