ጋቢና ቪኦኤ በኢትዮጵያ ዘጠኝ አዳዲስ የትምህርት የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ስራ ጀመሩ ጁን 27, 2020 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 በዓመታት ውስጥ በተለያየ አቀራረብ ሲዳረስ የነበረው ትምህርት በቴሌዥን፣ ከሰሞኑ ወደ ሌላ ምዕራፍ የተሻገር ይመስላል። ኢትዮጵያ 9 የትምህርት ቴሌቭዥን ጣቢያዎችን በያዝነው ሳምንት ከፍታለች።