ትግራይ ክልል ምርጫውን ማካሄድም ኾነ አገልግሎት መጠየቅ እንደማይችል ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከትግራይ ክልል የቀረበለትን የምርጫ ማካሄድ ጥያቄበሁለት ምክኒያቶች እንደማይቀበለው በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ ይፋ አድርጓል።
Your browser doesn’t support HTML5